የአፍሪካ ኅብረት

ከውክፔዲያ
የAU አባላት በአሁኑ ሰአት

የአፍሪካ ኅብረት (AU) የአፍሪካ አገራት ስምምነት ድርጅት ሲሆን 55 አባላት አገራት አሉት። ይህም በአሁኑ ሰአት የመላው አፍሪካ አገራት በሙሉ ናቸው። የቀድሞውን የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን በመተካት በ1994 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ጸጥታና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው።