Jump to content

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ

ምጥጥን 1፡2
የተፈጠረበት ዓመት ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም.
የቀለም ድርድር ወደ ጎን የተሰመሩ፤ ከላይ ወደ ታች አረንጓዴ
ቢጫ እና
ቀይ


ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገሪቱ ውስጥ አለ

ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ እንዲሁም ሰማያዊ ኮከብ ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ሰማያዊ ኮከብ የሰዎች እኩልነትን የሚያመለክት ነወ

የኢትዮጵያ ስንደቅ ዓላማ ኣረንጓዴ ቢጫና ቀይ ነው። ኣረንጓድዌውም ደማቅ ሲሆን ኣንዳንድ ገዥዎች ሌሎች ነገሮች በተለይ መካክሉ ላይ ጨማምረውበታል። M

የውጭ መያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]