የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክ

ከውክፔዲያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክኢትዮጵያ የተለያዩ ብርቅየ የዱር አራዊቶች እና ዓእዋፋት በተለያዩ ፓርኮች ተከልለው ይገኛሉ። ከእነዚህም ፓርኮች ውስጥ የአዋሽሰሜንየባሌ ተራሮችኦሞ እና ነጭሳር ፓርኮች ከብዙ በጥቂቱ ናችው።