Jump to content

የእስክንድርያ ቤተክርስቲያን ፓትርያርኮች

ከውክፔዲያ
  1. ወንጌላዊ ማርቆስ - የእስክድርያ ቤተ ክርስቲያን መሥራች፤ ከ61 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ8 ወር
  2. አባ አንያኑ፤ ከ64 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ7 ወር
  3. አባ ሜሊዮስ፤ ከ94 ዓ.ም.፤ 12 ዓመት ከ9 ወር
  4. አባ ካርዶኖስ፤ ከ108 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ9 ወር
  5. አባ ፕሪሙስ፤ ከ120 ዓ.ም.፤ 12 ዓመት ከ1 ወር
  6. አባ ዮስቱስ፤ ከ132 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ10 ወር
  7. አባ ኦማኒዮስ፤ ከ143 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ3 ወር
  8. አባ ማሪአኑስ፤ ከ154 ዓ.ም.፤ 9 ዓመት ከ2 ወር
  9. አባ ክላዲአኑስ፤ ከ163 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ6 ወር
  10. አባ አግሪፒኑስ፤ ከ177 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ7 ወር
  11. አባ ዩሊአኑስ፤ ከ189 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ1 ወር
  12. አባ ዲሜጥሮስ ተካሌ ወይን፤ ከ199 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ7 ወር
  13. አባ ሔራክላስ፤ ከ232 ዓ.ም.፤ 16 ዓመት ከ1 ወር
  14. አባ ዲዮናሲዮስ፤ ከ249 ዓ.ም.፤ 19 ዓመት ከ9 ወር
  15. አባ ማክሲሙስ፤ ከ270 ዓ.ም.፤ 12 ዓመት ከ7 ወር
  16. አባ ቴኦናስ፤ ከ282 ዓ.ም.፤ 9 ዓመት ከ9 ወር
  17. አባ ጴጥሮስ ተፍጻሜ ሰማዕት፤ ከ293 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ11 ወር
  18. አባ አቺላስ፤ ከ303 ዓ.ም.፤ 6 ወር
  19. አባ እለእስክንድሮስ 1ኛ፤ ከ303 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ10 ወር
  20. አባ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ፤ ከ326 ዓ.ም.፤ 43 ዓመት
  21. አባ ጴጥሮስ 2ኛ፤ ከ372 ዓ.ም.፤ 5 ዓመት ከ9 ወር
  22. አባ ጢሞቴዎስ 1ኛ፤ ከ378 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ5 ወር
  23. አባ ቴዎፍሎስ፤ ከ384 ዓ.ም.፤ 27 ዓመት ከ2 ወር
  24. አባ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት፤ ከ412 ዓ.ም.፤ 31 ዓመት ከ8 ወር
  25. አባ ዲዮስቆሮስ 1ኛ፤ ከ443 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ2 ወር
  26. አባ ጢሞቴዎስ 2ኛ፤ ከ458 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ11 ወር
  27. አባ ጴጥሮስ 3ኛ፤ ከ480 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ3 ወር
  28. አባ አትናቴዎስ 2ኛ፤ ከ489 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ10 ወር
  29. አባ ዮሐንስ 1ኛ፤ ከ496 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ7 ወር
  30. አባ ዮሐንስ 2ኛ፤ ከ505 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት
  31. አባ ዲዮስቆሮስ 2ኛ፤ ከ516 ዓ.ም.፤ 2 ዓመት ከ4 ወር
  32. አባ ጢሞቴዎስ 3ኛ፤ ከ519 ዓ.ም.፤ 17 ዓመት ከ4 ወር
  33. አባ ቴዎዶሲዮስ 1ኛ፤ ከ536 ዓ.ም.፤ 31 ዓመት ከ4 ወር
  34. አባ ጴጥሮስ 4ኛ፤ ከ567 ዓ.ም.፤ 2 ዓመት
  35. አባ ዳሚአኖስ፤ ከ570 ዓ.ም.፤ 35 ዓመት ከ11 ወር
  36. አባ አናስታሲዮስ፤ ከ606 ዓ.ም.፤ 12 ዓመት ከ6 ወር
  37. አባ አንድሮኒኩስ፤ ከ619 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት
  38. አባ ቤኒአሚን 1ኛ፤ ከ625 ዓ.ም.፤ 39 ዓመት
  39. አባ አጋሶን፤ ከ664 ዓ.ም.፤ 16 ዓመት ከ9 ወር
  40. አባ ዮሐንስ 3ኛ፤ ከ681 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ1 ወር
  41. አባ ይስሐቅ፤ ከ689 ዓ.ም.፤ 2 ዓመት ከ11 ወር
  42. አባ ስምዖን 1ኛ፤ ከ692 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ8 ወር
  43. አባ እለእስክንድሮስ 2ኛ፤ ከ703 ዓ.ም.፤ 24 ዓመት ከ9 ወር
  44. አባ ኮዝማ 1ኛ፤ ከ728 ዓ.ም.፤ 1 ዓመት ከ4 ወር
  45. አባ ቴዎዶሩስ፤ ከ729 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ7 ወር
  46. አባ ሚካኤል 1ኛ፤ ከ743 ዓ.ም.፤ 23 ዓመት ከ6 ወር
  47. አባ ሜና 1ኛ፤ ከ766 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ10 ወር
  48. አባ ዮሐንስ 4ኛ፤ ከ776 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት
  49. አባ ማርቆስ 2ኛ፤ ከ798 ዓ.ም.፤ 20 ዓመት ከ3 ወር
  50. አባ ያኮቡስ፤ ከ818 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ9 ወር
  51. አባ ስምዖን 2ኛ፤ ከ829 ዓ.ም.፤ 7 ወር
  52. አባ ዮሳብ 1ኛ፤ ከ831 ዓ.ም.፤ 17 ዓመት ከ11 ወር
  53. አባ ሚካኤል 2ኛ፤ ከ849 ዓ.ም.፤ 1 ዓመት ከ4 ወር
  54. አባ ኮዝማ 2ኛ፤ ከ850 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ7 ወር
  55. አባ ሺኖዳ 1ኛ፤ ከ858 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ3 ወር
  56. አባ ሚካኤል 3ኛ፤ ከ869 ዓ.ም.፤ 35 ዓመት ከ11 ወር
  57. አባ ገብርኤል 1ኛ፤ ከ908 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት
  58. አባ ኮዝማ 3ኛ፤ ከ919 ዓ.ም.፤ 12 ዓመት
  59. አባ ማካሪ 1ኛ፤ ከ931 ዓ.ም.፤ 20 ዓመት
  60. አባ ቴዎፋኒዮስ፤ ከ951 ዓ.ም.፤ 4 ዓመት ከ8 ወር
  61. አባ ሜና 2ኛ፤ ከ956 ዓ.ም.፤ 17 ዓመት ከ11 ወር
  62. አባ አብራም 1ኛ፤ ከ976 ዓ.ም.፤ 3 ዓመት ከ6 ወር
  63. አባ ፊሎቴዎስ 1ኛ፤ ከ979 ዓ.ም.፤ 24 ዓመት ከ7 ወር
  64. አባ ዘካርያ 1ኛ፤ ከ1004 ዓ.ም.፤ 27 ዓመት ከ11 ወር
  65. አባ ሺኖዳ 2ኛ፤ ከ1032 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ7 ወር
  66. አባ ክርስቶዱሎስ፤ ከ1047 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ8 ወር
  67. አባ ቄርሎስ 2ኛ፤ ከ1078 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ6 ወር
  68. አባ ሚካኤል 4ኛ፤ ከ1092 ዓ.ም.፤ 9 ዓመት ከ7 ወር
  69. አባ ማካሪ 2ኛ፤ ከ1102 ዓ.ም.፤ 27 ዓመት ከ1 ወር
  70. አባ ገብርኤል 2ኛ፤ ከ1130 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ3 ወር
  71. አባ ሚካኤል 5ኛ፤ ከ1144 ዓ.ም.፤ 9 ወር
  72. አባ ዮሐንስ 5ኛ፤ ከ1146 ዓ.ም.፤ 18 ዓመት ከ10 ወር
  73. አባ ማርቆስ 3ኛ፤ ከ1165 ዓ.ም.፤ 22 ዓመት ከ6 ወር
  74. አባ ዮሐንስ 6ኛ፤ ከ1188 ዓ.ም.፤ 26 ዓመት ከ11 ወር
  75. አባ ቄርሎስ 3ኛ፤ ከ1234 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ9 ወር
  76. አባ አትናቴዎስ 3ኛ፤ ከ1250 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ1 ወር
  77. አባ ገብርኤል 3ኛ፤ ከ1269 ዓ.ም.፤ 2 ዓመት ከ2 ወር
  78. አባ ዮሐንስ 7ኛ፤ ከ1271 ዓ.ም.፤ 23 ዓመት
  79. አባ ቴዎዶሲዮስ 2ኛ፤ ከ1294 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ7 ወር
  80. አባ ዮሐንስ 8ኛ፤ ከ1300 ዓ.ም.፤ 20 ዓመት
  81. አባ ዮሐንስ 9ኛ፤ ከ1320 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ5 ወር
  82. አባ ቤኒያሚን 2ኛ፤ ከ1327 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ8 ወር
  83. አባ ጴጥሮስ 5ኛ፤ ከ1340 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ6 ወር
  84. አባ ማርቆስ 4ኛ፤ ከ1350 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ5 ወር
  85. አባ ዮሐንስ 10ኛ፤ ከ1364 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ2 ወር
  86. አባ ገብርኤል 4ኛ፤ ከ1370 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ3 ወር
  87. አባ ማቴዎስ 1ኛ፤ ከ1378 ዓ.ም.፤ 30 ዓመት ከ5 ወር
  88. አባ ገብርኤል 5ኛ፤ ከ1409 ዓ.ም.፤ 19 ዓመት ከ8 ወር
  89. አባ ዮሐንስ 11ኛ፤ ከ1428 ዓ.ም.፤ 24 ዓመት ከ11 ወር
  90. አባ ማቴዎስ 2ኛ፤ ከ1453 ዓ.ም.፤ 13 ዓመት
  91. አባ ገብርኤል 6ኛ፤ ከ1466 ዓ.ም.፤ 8 ዓመት ከ10 ወር
  92. አባ ሚካኤል 6ኛ፤ ከ1477 ዓ.ም.፤ 1 ዓመት
  93. አባ ዮሐንስ 12ኛ፤ ከ1480 ዓ.ም.፤ 3 ዓመት ከ4 ወር
  94. አባ ዮሐንስ 13ኛ፤ ከ1483 ዓ.ም.፤ 40 ዓመት ከ10 ወር
  95. አባ ገብርኤል 7ኛ፤ ከ1526 ዓ.ም.፤ 43 ዓመት
  96. አባ ዮሐንስ 14ኛ፤ ከ1573 ዓ.ም.፤ 15 ዓመት ከ4 ወር
  97. አባ ገብርኤል 8ኛ፤ ከ1590 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት
  98. አባ ማርቆስ 5ኛ፤ ከ1610 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት
  99. አባ ዮሐንስ 15ኛ፤ ከ1621 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት
  100. አባ ማቴዎስ 3ኛ፤ ከ1631 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት
  101. አባ ማርቆስ 6ኛ፤ ከ1650 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት
  102. አባ ማቴዎስ 4ኛ፤ ከ1660 ዓ.ም.፤ 14 ዓመት ከ8 ወር
  103. አባ ዮሐንስ 16ኛ፤ ከ1676 ዓ.ም.፤ 42 ዓመት ከ3 ወር
  104. አባ ጴጥሮስ 6ኛ፤ ከ1718 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ6 ወር
  105. አባ ዮሐንስ 17ኛ፤ ከ1727 ዓ.ም.፤ 18 ዓመት ከ3 ወር
  106. አባ ማርቆስ 7ኛ፤ ከ1745 ዓ.ም.፤ 24 ዓመት
  107. አባ ዮሐንስ 18ኛ፤ ከ1770 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ7 ወር
  108. አባ ማርቆስ 8ኛ፤ ከ1797 ዓ.ም.፤ 13 ዓመት ከ2 ወር
  109. አባ ጴጥሮስ 7ኛ፤ ከ1810 ዓ.ም.፤ 42 ዓመት ከ3 ወር
  110. አባ ቄርሎስ 4ኛ፤ ከ1854 ዓ.ም.፤ 6 ዓመት ከ8 ወር
  111. አባ ዲሜጥሮስ 2ኛ፤ ከ1862 ዓ.ም.፤ 7 ዓመት ከ7 ወር
  112. አባ ቄርሎስ 5ኛ፤ ከ1874 ዓ.ም.፤ 53 ዓመት ከ9 ወር
  113. አባ ዮሐንስ 19ኛ፤ ከ1929 ዓ.ም.፤ 13 ዓመት ከ6 ወር
  114. አባ ማካሪ 3ኛ፤ ከ1944 ዓ.ም.፤ 1 ዓመት ከ6 ወር
  115. አባ ዮሳብ 2ኛ፤ ከ1946 ዓ.ም.፤ 10 ዓመት ከ5 ወር
  116. አባ ቄርሎስ 6ኛ፤ ከ1959 ዓ.ም.፤ 11 ዓመት ከ10 ወር
  117. አባ ሺኖዳ 3ኛ፤ ከ1971 ዓ.ም.፤ አሁን የእስክንድርያን ቤተ ክርስቲያን በመምራት ላይ ያሉት ፓትርያርክ ናቸው።

ዋቢ መጻሕፍት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • የቤተክርስቲያን ታሪክ- ሦስተኛ ዕትም 1986 ዓ.ምሉሌ መልአኩ፣ ገጽ 118-121