Jump to content

የዝሆን አስተኔ

ከውክፔዲያ

የዝሆን አስተኔ (Elephantidae) በክፍለመደብ Proboscidea («ባለ ኩምቢዎች») ውስጥ የሆነ አስተኔ ነው። ከአሁኑ ዝሆን ጭምር አንዳንድ በጥንት የጠፉት ነባር ዝርያዎች በተለይም Mammoth ማሞጥ ወይም ቀንደ መሬት በዝሆን አስተኔ ውስጥ ተመድበዋል።