Jump to content

የደማስቆ ሰነድ

ከውክፔዲያ
የአንዱ ቅጂ ቅሬታ

የደማስቆ ሰነድቁምራን ዋሻዎች ከ1938 ዓ.ም ጀምሮ ከተገኙት ብራናዎች መካከል አንዱ ሲሆን ከዚያ በፊት ሌላ ቅጂ በካይሮ1889 ዓ.ም. ተገኝቶ ይታወቅ ነበር።

ስለ መጨረሻ ቀን ሲነበይ እንዲህ ይላል።

«የጽድቅ መሪ» ከተሰበሰበበት ቀን ጀምሮ ከድተው ለሐሣዊዉ የተሰለፉ ሁሉ እስከ መጥፋታቸው ድረስ አርባ ዓመት ያህል ይሆናል።

የውጭ መያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]