የዱር አራዊት

ከውክፔዲያ

የዱር ህይወት ወይም wildlife የሚባለው ማንኛውንም ለማዳ ያልሆኑ እንስሳትእጽዋት እና ሌሎች ጥቃቅን ፍጥረቶችን ያጠቃልላል። ከዚህ ውስጥ ነው እንግዲህ ለማዳ ያልሆኑትን እንስሳት ለይተን የዱር እንስሳ የምንላቸው። እነዚህ እንስሳቶች በሰው ልጅ የሂዎት ዘመናቶች ሲጠበቁ ቆይተዋል። ይህም ለከባቢ አየር እና አካባቢያዊ ጤንነት አሉታዊአወንታዊ አስተዋጽኦዎች አሉት።