የጋዛ ስላጤ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ጋዛ ስላጤ

የጋዛ ስላጤ በደቡብ ፍልስጤም ሜድትራኒያን ባሕር ዳር ላይ የሚገኝ አነስተኛ ግዛት ነው። 1.8 ሚሊዮን ፍልስጤማውያን አረቦች ይኖሩበታል፤ አገዛዙ ግን በብዙ አገራት ዘንድ አጠያያቂ ነው።