Jump to content

የጣልያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የጣልያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ጣልያንኛ፦ Federazione Italiana Giuoco Calcio, F.I.G.C., Federcalcio) የጣልያን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የጣልያን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ማህበሩ የዩኤፋ መሥራች አባል ነው።