Jump to content

የጨረር ስሌት

ከውክፔዲያ

ቬክተር መጠኖች ላይ የሚሰሩ ሁለት አይነት መሰረታዊ ስሌቶች አሉ፣ እነርሱም የስካላር ብዜትና የቬክተር ድምር ናቸው።


ስሌት ምሳሌ ምሳሌ
የስኬላር ብዜት
የስኬላር ብዜት ስንል አንድን ቬክተር በነጠላ ቁጥር ስናበዛ የምናገኘው ውጤት ነው። አንድ ቬክተር በነጠላ ቁጥር ሲባዛ የቬክተሩ ርዝመት ወይ ይለጠጣል (|ቁጥሩ| >1)፣ ወይም ደግሞ ይኮማተራል (|ቁጥሩ |<1)፣ በተረፈ ቁጥሩ ከ0 ካነሰ ቬክተሩ ይገለበጥና ወደ ኋላ አቅጣጫ ይጓዛል። ለምሳሌ ቬክተር ቢሰጠን

እንግዲህ ይህን ቬክተር በስኬላር r ስናበዛ እንመልከት
ቬክተሩ በ3 ሲባዛ 3 እጥፍ ይለጠጣል
ቬክተር a በ2 ሲባዛ ባለበት አቅጣጫ ሁለት እጥፍ ይለጠጣል፣ በ-1 ሲባዛ አቅጣጫን ወደ ኋላ ይቀይርና −a ይሆናል ማለት ነው
የቬክተር ድምር
ሁለት ቬክተሮች ቢሰጡን የቬክተር ድምራቸው በቀላሉ የሁለቱን ክፍሎች በመደመር ይገኛል፦
የሁለት ቬክተሮች a and b አደማመር -- በፓራሎግራም መንገድ
የሁለት ቬክተሮች a and b አደማመር -- በፓራሎግራም መንገድ
ከቬክተር a ላይ ቬክተር b ሲቀነስ
ከቬክተር a ላይ ቬክተር b ሲቀነስ
የቬክተር ምጣኔ
አንድ ቬክተር ቢሰጠን የዚህን ቬክተር ርዝመት/መጠን የምንለካበት መንገድ ማለት ነው ፦
: