Jump to content

የጨረር ጥላ

ከውክፔዲያ
የቬክተር A በቬክተር B የቬክተር ጥላ ነው፡

ጨረር ጥላ ማለት ያንድ ጨረር (ቬክተር) ጥላ በሌላ ጨረር ላይ ቀጥታ ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ ነጥብ ብዜት ይገለጻል።

ጨረር እና ቢሰጡን, ጨረር ጨረር ጥላ በ ላይ () ከጨረር ጋር አንድ አይነት አቅጣጫ ሲኖረው መጠኑ እንዲህ ይሰላል :

ከዚህ ተነስተን የነጥብ ብዜት ጸባያትን በመጠም የጨረር ጥላውን እንዲህ እናገኛለን

እንግዲህ የጨረር ጥላን ዋና ቀመር እንዲህ እናገኛለን

ሁለት ጨረሮች A = <3, -5, 2> እና B = <7,1,-2> ቢሰጡ፣ ቬክተር A በB ላይ የሚያጠላውን የጨረር ጥላ ፈልግ?