የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
Jump to navigation
Jump to search
የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፈረንሳይኛ፦ Fédération Française de Football, FFF) የፈረንሳይ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የፈረንሳይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ማህበሩ የዩኤፋ መሥራች አባል ነው።