የፈረንጅ አጋዘን

ከውክፔዲያ
የፈረንጅ አጋዘን ዝርያዎች የሚገኙባቸው አገራት
የፈረንጅ አጋዘን አይነቶች

የፈረንጅ አጋዘን (Cervidae) (ርኤም ተብሎ ሊጠራም ይችላል ፡- ቅርንጫፍ የሚመስሉ ቀንዶች ያሉት አጥቢ እንስሳ፤ ከአጋዘን ጋር ይመሳሰላል።)

በጣም ትልቅ የአጥቢ እንስሳት አስተኔ ነው። ብዙ አይነቶች አሉ ለምሳሌ ካሪቡ

እነዚህ እንስሳት በኢትዮጵያ አይገኙም፤ የነርሱም ቀንድ ከሌሎች አጋዘን ወይም ከድኩላ በፍጹም ይለያል። የፈረንጅ አጋዘን በጣም ብዙ ኃያል ቀንድ አለው፣ ይህም እንደ ጥርስ ነው እንጂ እንደ ሌሎች ቀንዶች ከኬራቲን አይሠራም።

በዚህ አስተኔ ውስጥ ፦