ዩሪ ጋጋሪን

ከውክፔዲያ
ዩሪ ጋጋሪን በስዊድን

ዩሪ ጋጋሪን (ሩስኛ፦ Юрий Алексеевич Гагарин) (1926 - 1961 ዓም) የሩስያ (የሶቭየት ኅብረት) ጠፈረኛ ነበር።