Jump to content

ዩጎስላቪያ

ከውክፔዲያ
(ከዩጎዝላቪያ የተዛወረ)
ዩጎስላቪያ

ዩጎስላቪያ1911 ዓም እስከ 1933 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1984 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1984 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን 7 አገራት እነርሱም ስሎቬኒያክሮኤሽያቦስኒያሰርቢያኮሶቮሞንቴኔግሮ እና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ይባላሉ።