ያሁ
Jump to navigation
Jump to search
![]() | |
አይነት | የሕዝብ |
---|---|
የተመሠረተበት ቦታ/ዓ.ም. | ሳንታ ክላራ፣ ካሊፎርኒያ (ማርች 2፣ 1995 እ.ኤ.አ.) |
ቦታ | ሰኒቬል፣ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ |
ዋና ሰዎች | |
ኢንዱስትሪ | ኢንተርኔት |
ምርቶች | {{{ምርቶች}}} |
ገቢ | $5.257 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) |
ሠራተኞች | 11,000 (2006 እ.ኤ.አ.) |
ዌብሳይት | www.yahoo.com |
{{{ሌላ_ነገር}}} |
ያሁ (yahoo) በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የያሁ ኢ-ሜይል፣ ያሁ ዌብሳይት ማውጫ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከስታንፎርድ በተመረቁት ዴቪድ ፊሎ እና ጄሪ ያንግ በጃንዩዌሪ 1994 እ.ኤ.አ. ነው የተመሠረተው። የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሰኒቬል፥ ካሊፎርኒያ ይገኛል።
እንደ አሌክሳ ኢንተርኔት እና ኔትክራፍት ዓይነት የኢንተርኔት አጠቃቀምን የሚመዘግቡ ድርጅቶች በኩል፣ ያሁ ከ400 ሚሊዮን በላይ የሆኑ ሰዎች የሚጎበኙት ሲሆን፣ ይህም በኢንተርኔት ከሚጎበኙ ዌብሳይቶች አንደኛ ያደርገዋል።