ይስማዕከ ወርቁ

ይስማዕከ ወርቁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደራሲ ሲሆን ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ ይስማዕከ እስካሁን አስራ ሶስት መፅሀፍትን ለህትመት አብቅቷል፡፡ ተከርቸም (የመጀመርያ መፅሀፉ)፣ ሁለተኛ መፅሀፉ የወንድ ምጥ ዴርቶጋዳ ራማቶሓራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ ሜሎስ ተልሚድ ክቡር ድንጋይ፣ የኦጋዴን ድመቶች፣ ደህንነቱ እና በመጨረሻም ዛምራ የተሰኘ ልብወለድ አበርክቶልናል፡፡
References:
- ^ www.facebook.com/Axafos
- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2013-07-21. በ2012-08-19 የተወሰደ.