Jump to content

ዮቃይድ ሙግሜዶን

ከውክፔዲያ

ዮቃይድ ሙግሜዶን344 እስከ 354 ዓም ያሕል ድረስ የ አየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) እና ክሮኒኮን ስኮቶሮም (1142 ዓም ተቀነባብሮ) በ344 ዓም እንደ ጀመረ ይመለከታል፣ አመቶቹም 8 ብቻ ይሰጣሉ። ክሮኒኮን ስኮቶሩም ግን ተከታዩ ክሪቨን ማክ ፊዳግ በ354 ዓም ያደርጋል። በሌሎቹ ነገሥታት ዝርዝሮች ደግሞ ለ8 (ወይም 7) ዓመታት ብቻ ገዛ።