ዮኩ ሙሙ

ከውክፔዲያ

ዮኩ ሙሙአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1069 እስከ 1049 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዮኩ ዘመን ለ21 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) 20 ዓመት ሲል እሱን እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1069 እስከ 1049 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)