ዮኩ ዋይርኬስ

ከውክፔዲያ

ዮኩ ዋይርኬስአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ605 እስከ 593 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዮኩ ዘመን ለ12 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ605 እስከ 593 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)