ዮካይድ ኤትጉዳክ

ከውክፔዲያ

ዮኻይድ ኤትጉዳኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1153 እስከ 1149 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዮካይድ ዘመን ለ፬ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1153 እስከ 1149 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)