ድልማጣያውያን

ከውክፔዲያ
(ከደልማታውያን የተዛወረ)

ድልማጣያውያን (ሮማይስጥ፦ Delmatae, Dalmatae) በጥንታዊ ድልማጥያ (አሁኑ ክሮኤሽያ) በጥንት የኖረ ብሄር ነበሩ። ጎረቤቶቻቸው ሊቡርኒያ እና እልዋሪያ ነበሩ። ከሮሜ መንግሥት ጋር ብዙ ጊዜ (148 ዓክልበ.-1 ዓ.ም.) ታገሉ።