ደብረ ቬሱቪዩስ

ከውክፔዲያ
ደብረ ቬሱቪዩስ

ደብረ ቬሱቪዩስ ከፖምፐዪ ፍርስራሽ ሲታይ
ከፍታ 1281 m
ሀገር ወይም ክልል ናፖሊ ክፍላገር፥ ጣልያን
አቀማመጥ40°49′N 14°26′E
አይነትእሳተ ገሞራ
የመጨረሻ ፍንዳታ1936 ዓ.ም.
ቀላሉ መውጫበእግርደብረ ቬሱቪዩስጣልያን አገር እሚገኝ እሳተ ገሞራ ነው። በተለይ በ87 ዓክልበ. ፖምፐዪ ከተማን ስለ ማጥፋቱ ታውቋል።

«የፖምፐዪ መጨረሻ ቀን» የተባለው ዝነኛ 1820 ዓም. ስዕል

በአንድ አፈ ታሪክ (አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ) ዘንድ፣ እሳተ ገሞራው ደግሞ በማሎት ታገስ ዘመን በ2092 ዓክልበ. ግድም ፈነዳ።