ዱሻንቤ
Jump to navigation
Jump to search
ዱሻንቤ (Душанбе) የታጂኪስታን ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 817,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 590,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°38′ ሰሜን ኬክሮስ እና 68°51′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
እስከ 1921 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ድዩሻንቤ ሲሆን ስታሊን ግን ከተማውን ስታሊናባድ ሰየመው። በ1952 ዓ.ም. ግን ስሙ ዱሻንቤ ሆነ። ይህ ማለት በፋርስኛ 'ሰኞ' ('ዱ' - ሁለት፣ 'ሻንቤ' - ቀን) ነው። ምክንያቱም በየሰኞ ገበያ ይገኝ ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |