ዲሲ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Woodrow Wilson High School

የኮሉምቢያ ቀጠና የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ: District of Columbia Public Schools (DCPS)) አሜሪካ ውስጥ በዋና ከተማዋሽንግተን ዲሲ የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው[1]

አጠቃላይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዲሲፒኤስ በጠቅላላው የ168 ትምህርት ቤቶች እና የመማርያ ማዕከሎች ስብስብ ሲሆን፤ 101 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ 11 መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ 9 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና 20 የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አሉት። በተጨማሪም በዚህ ሥርዓት ውስጥ 6 የትምህርት ማዕከሎች እና 20 ልዩ ትምህርት ቤቶች ተካተዋል። በ2003 እ.አ.አ. ሥርዓቱ በአጠቃላይ 65,099 ተማሪዎች ነበሩት።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ District of Columbia Public Schools የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

ድር ጣቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]