ዲዬጎ ሉጋኖ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዲዬጎ ሉጋኖ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ዲዬጎ አልፍሬዶ ሉጋኖ ሞሬኖ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ካኔሎኔስኡራጓይ
ቁመት 188 ሳ.ሜ.[1]
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999–2001 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 13 (0)
2001–2002 እ.ኤ.አ. ፕላዛ ኮሎኒያ 46 (4)
2003–2006 እ.ኤ.አ. ሳው ፓውሉ 96 (8)
2006–2011 እ.ኤ.አ. ፌነርባቼ 125 (21)
2011-2013 እ.ኤ.አ. ፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን 12 (0)
2013 እ.ኤ.አ. ማላጋ (ብድር) 11 (0)
2013-2014 እ.ኤ.አ. ዌስት ብሮምዊች አልቢዮን 9 (1)
2014 እ.ኤ.አ. ሳው ፓውሉ
ብሔራዊ ቡድን
ከ2003 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 94 (9)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ዲዬጎ አልፍሬዶ ሉጋኖ ሞሬኖ (Diego Alfredo Lugano Morena, ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "(እንግሊዝኛ) Player Profile". www.psg.fr. በየካቲት ፳፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የተወሰደ.
Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ዲዬጎ ሉጋኖ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።