Jump to content

ዲዬጎ ጎዲን

ከውክፔዲያ

ዲዬጎ ጎዲን

ጎዲን ከኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ጋር
ጎዲን ከኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ጋር
ሙሉ ስም ዲዬጎ ሮቤርቶ ጎዲን ሊል
የትውልድ ቀን የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሮዛርዮኡራጓይ
ቁመት 186 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2003–2006 እ.ኤ.አ. ሴሮ 63 (6)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 26 (0)
2007–2010 እ.ኤ.አ. ቪላሪያል 91 (4)
ከ2010 እ.ኤ.አ. አትሌቲኮ ማድሪድ 121 (7)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 81 (4)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ዲዬጎ ሮቤርቶ ጎዲን ሊል (Diego Roberto Godín Leal, የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።