ዲዬጎ ፔሬዝ
Appearance
ዲዬጎ ፔሬዝ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ | ||
የትውልድ ቀን | ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1999–2003 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር ስፖርቲንግ | 125 | (11) |
2003–2004 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | 13 | (2) |
2004–2010 እ.ኤ.አ. | ሞናኮ | 146 | (2) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ቦሎኛ | 128 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2001 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 89 | (2) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ (Diego Fernando Pérez Aguado, ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቦሎኛ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።