ዳይር ስትረይትስ

ከውክፔዲያ
ዳይር ስትረይትስ

ዳይር ስትረይትስ (እንግሊዝኛ፦ Dire Straits) በዩናይትድ ኪንግደም የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ።