ዴሊ
Jump to navigation
Jump to search
ደሊ Delhi | |
![]() | |
ክፍላገር | ዴሊ ብሄራዊ ዋና ከተማ ግዛት |
ከፍታ | 0-125 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 22 ሚሊዮን |
ደሊ (Delhi) በይፋ «የዴሊ ብሄራዊ ዋና ከተማ ግዛት» የሕንድ ከተማ ነው። በሕዝብ ብዛት የዓለም ሁለተኛ ነው፤ በደሊ ውስጥ ግን ሌሎች ንዑስ ከተሞች አሉ። የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ በደሊ ግዛት ውስጥ ይገኛል።