ድረ ገጽ
ድረ ገጽ በድረ ገጽ መረብ የሚገኝ ፋይል ነው። ይህ ድረ-ገጽ በተለያዩ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች መጻፍ ሲችል ኤች.ቲ.ኤም.ኤል. ግን ታዋቂው ነው። በድረ ገጾች ላይ ጽሁፎች እና ምስሎች ይገኛሉ። እነዚህ ጽሁፎችና ምስሎች ወደ ሌላ ድረ ገጽ ሊያገናኙ ይችላሉ።
በድረ ገጽ ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ፦
ድረ ገጾች ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ ግን አይታዩም፦
- ስክሪፕቶች
- ሜታ ታግ
- ካስኬዲንግ ስታይል ሺት
- አስተያየቶች
በአንድ ዌብ ሰርቨር ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡ ድረ ገጾች ዌብሳይት ይባላሉ። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ index የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው። የአንድ ዌብሳይት አድራሻ ብቻ ሲጻፍ (ምሳሌ፦ www.wikipedia.org) ይህ የማውጫ ገጽ ይላካል።
ድረ ገጾችን ማየት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ድረ ገጾችን ለማየት ብዙ መንገዶች ሲኖሩ ድረገጽ ቃኚ ግን ዋነኛው ነው።
ድረ ገጾችን መፍጠር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ድረ ገጾችን ለመፍጠር አንድ ጽሁፍ መጻፊያ ሶፍትዌር ወይም ድረ ገጽ መጻፊያ ሶፍትዌር ያስፈልጋል።ማይ ክሮነር