ድንገተኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ድንገተኛ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Taverniera abyssinica

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የድንገተኛ በሽታ መድኃኒት። የትኩሳት መድኃኒት ይባላል።

እንዲሁም ለማስታወክና ተቅማጥ ሥሩን መኘካት ተዘግቧል።[1]

የውጭ መያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ