ድጂታል ክፍተት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የኮምፒውተሮች በየመቶ ሰዎች መጠን፣ 1998 ዓ.ም. ግድም

ድጂታል ክፍተት በኮምፒውተር ጥናትና በሥነ ኅብረተሠብ ረገድ ለዘመናዊው መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ግንኙነት ካላቸው ሕዝቦች (የመረጃ ኅብረተሠብ) እና ግንኙነት ከሌላቸው መካከል የሚገኘው ልዩነት ይገልጻል።