ዶግ
Appearance

ዶግ (Ferula communis) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በዳገታማ አካባቢወች በክረምት ወራት የሚበቅል
በዘጌ በባሕላዊ መድኃኒት ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የተፈላ የዶግ ሥር ጥል በማር ለጉንፋን ያከማል።[1]
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ↑ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ