ዶ/ር ጳውሎስ ሌቃ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዶ/ር ጳውሎስ ሌቃ ከሌሎች የሙያ አጋሮቻቸው ጋር ሆነው በወላይታ ሶዶ ከተማ እጅግ ዘመናዊ የግል ሆስፒታልና የነርሲንግ ኮሌጅ በመክፈታቸው የአከባቢውን ሕዝብ በመጥቀም ላይ ይገኛሉ። ዶ/ር ጳውሎስ ሌቃ በተጨማሪም በቁጥር 10 የሚሆኑ ረዳት የለላቸውን የዕድሜ ባለጸጋዎችና አካለ ስንኩላን አስጠግተው ይጦራሉ።