ጀኔራል ኤሌክትሪክ

ከውክፔዲያ

ጀኔራል ኤሌክትሪክ ወይም GE (በእንግሊዘኛGeneral Electric) መቀመጫው በአሜሪካ ኒው ዮርክ ከተማ የሚገኝ ድርጅት ነው። በ2009 እ.ኤ.አ. ፎርብስ የተባለው ድረ ገጽ ባወጣው መረጃ መሰረት የአለማችን ትልቁ ድርጅት ነው።