ጁልስ ቨርን
Appearance
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/8/85/Jules_Verne.gif/220px-Jules_Verne.gif)
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/4/49/Verne-majak-fronti.jpg/220px-Verne-majak-fronti.jpg)
ጁልስ ቨርን ( 1828-1905 እ.እ.አ.) ፈረንሳዊ ፀሐፊ ነበር። ከሥራዎቹም መሃከል "በዓለም ዙሪያ በሰማኒያ ቀናት"፤ "ወደ ምድር መሀል ጉዞ" እና "አንድ ሺ ሊግ ከባህር በታች" የተባሉት ይጠቀሳሉ። አብዛኞቹ መፅሐፎቹ ከሳይንስ ዕውቀት ይልቅ በዓይነ-ሕሊና ላይ ቢያተኩሩም አንዳንዶቹ ለምሳሌ የህዋ ጉዞ እና የመረጃ መስኮት (ቴሌቪዥን) እውን ሆነዋል።