ጃሙና ካሽሚር

ከውክፔዲያ
Jammu and Kashmir in India (de-facto) (disputed hatched).svg

ጃሙና ካሽሚር በስሜን የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። በፓኪስታን ወይም በቻይና ሥልጣን ባላቸው ክፍሎች ላይ ደግሞ ይግባኝ ይላል።