Jump to content

ጄምስ ማዲሰን

ከውክፔዲያ
ጄምስ ማዲሰን

ጄምስ ማዲሰን (እንግሊዝኛ: James Madison) የአሜሪካ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1809 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ጆርጅ ክሊንተን እና ኤልብሪጅ ጌሪ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1817 ነበር።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]