ጄምስ ኩክ

ከውክፔዲያ
ጄምስ ኩክ

ጄምስ ኩክ (1721-1771 ዓም) ዝነኛ የዩናይትድ ኪንግደም መርከበኛ፣ ዠብደኛና ተጓዥ ነበር። ዓለሙን በሙሉ ፪ ጊዜ በመርከብ ዞረ። በ፫ኛውም ጉዞ ላይ በሃዋኢ ተገደለ።

የኩክ ሦስት ዋና ጉዞዎች፦ ፩) ቀይ፣ ፪) አረንጓዴ፣ ፫) ሰማያዊ