ጄምስ ዋት

ከውክፔዲያ
ጄምስ ዋት

ጄምስ ዋት (እንግሊዝኛ፦ James Watt) 1728-1811 ዓም) በተለይ በምህንድስና ዘርፍና የዋት እንፋሎት ኤንጂን በመፍጠሩ የታወቀ የስኮትላንድ ሰው ነበር።