ጄምስ ፖልክ

ከውክፔዲያ
ጄምስ ፖልክ

ጄምስ ፖልክ (እንግሊዝኛ: James K. Polk) የአሜሪካ አስራ አንደኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1845 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ጆርጅ ኤም ዳላስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1849 ነበር።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]