ጆህን ከይል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ጆህን ከይል በ1998 ዓ.ም.

ጆህን ከይል (እንግሊዝኛ፦ John Cale) በዌልስ1934 ዓ.ም. የተወለደ ሲሆን ስመ ጥሩ ሙዚቀኛ ነው። ከ1957 እስከ 1960 ዓ.ም. ድረስ «ቬልቨት አንደርግራውንድ» በተባለ ባንድ (ሙዚቃ ቡድን) ውስጥ መስራች አባል ነበረ። ከዚያም በኋላ በአለም ዙሪያ በኮንሰርት ይዘፍናል። አሁንም በካሊፎርኒያ ይኖራል።