Jump to content

ጆርዳኖ ብሩኖ

ከውክፔዲያ
ጆርዳኖ ብሩኖ

ጆርዳኖ ብሩኖ (1540-1592 ዓም) የጣልያን መነኩሴ፣ ፈላስፋ፣ እና ሥነ ቁጥር ተመርማሪ ነበረ። ከዋክብት ሁሉ እንደኛ ፀሐይ ናቸውና ሌሎች አለማት ይዞራቸዋል በማለት ገመተ። በዚህ ምክንያት የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እንደ ሀረጤቃ ወይም መናፍቅ ከሰሱትና ይሙት በቃ ፈረዱበት።