ጆርጅ በርነርድ ሾ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
በርነርድ ሾ በ1906 ዓም

ጆርጅ በርነርድ ሾ (እንግሊዝኛ፦ George Bernard Shaw 1848-1943 ዓም) የአየርላንድና የዩናይትድ ኪንግደም ቴያትር ደራሲና ጸሐፊ ነበረ።