ጆርጅ ኤች ቡሽ

ከውክፔዲያ
ጆርጅ ኤች ቡሽ (1989)

ጆርጅ ኤች ቡጭ (1924-2018) 41ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንትና የ43ኛው ፕሬዚዳንት የጆርጅ ዳብሊዩ ቡሽ አባት ናቸው።