ጆሴፍ ስታሊን
Appearance
ጆሴፍ ስታሊን (በሩሺይኛ: Иосиф Сталин ዮሲፍ ስታልይን ፣በጂዮርጅኛ: იოსებ სტალინი ዮስብ ስታሊን) ወይም ጆሴፍ ጁጋሽቪሊ (በሩሺይኛ: Иосиф Джугашвили ዮሲፍ ጁጋሽቢሊ ፣በጂዮርጅኛ: იოსებ სტალინი ዮስብ ጁጋሽቢሊ) ከ1914 ዓ.ም. እስከ 1945 ዓ.ም. ድረስ የሶቭየት ኅብረት መሪ ነበር። በ1870 ዓ.ም. ተወለደ እና በ1945 ዓ.ም. ሞተ።

ስታሊኒዝም በመባል የሚታወቀው በሰው ልጆች ላይ በፈጸሙት የጅምላ ወንጀሎች ጥፋተኛ።