ጆን ሌኖን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ጆን ሌኖን በ1961 ዓም

ጆን ሌኖን (1933-1973 ዓም) የኢንግላንድ ዘፋኝና ከዘ ቢተልስ መሥራቾች አንዱ ነበር።