ዘ ቢተልስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ዘ ቢተልስ፣ በ1957 ዓ.ም.

ዘ ቢትልስ (እንግሊዝኛ፦ The Beatles) በሊቨርፑል፣ እንግሊዝ የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። ዘፈኞቹ ጆርጅ ሀርሰን፣ ጆን ሌኖን፣ ፖል መክካርትኒ ፣ አና ርንጎ ስታር ነበሩ።