ጆን ሰለቨን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የአሜሪካ ተግባራዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጆን ሰለቨን

ጆን ሰለቨንአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ለአጭር ጊዜ ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2010 ዓም ድረስ ከሬክስ ቲለርሰን ቀጥሎ ተግባራዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (ሰክረቴሪ ኦቭ ስቴት) ነበሩ። ማይክ ፖምፔዮ ተከተላቸው።